በየት በኩል ሐይቅ እንደገቡ ያልታወቀ 19 የሕወሓት ታጣቂዎች ውስጥ 18ቱ ተደመሰሱ | ሆኖም ሃይቅ ልዩ ትኩረት ይፈልጋል | የአካባቢው ነዋሪ ቤቱን ጥሎ መሄዱን ሊያቆም ይገባል

  በየት በኩል ወደ ሐይቅ ከተማ እንዳልገቡ ገና እየተጣራባቸው ያሉ 19 የሕወሓት ታጣቂዎች መካከል 18ቱ መደምሰሳቸውን የዘ-ሐበሻ የመከላከያው ምንጭ አስታወቁ። ሆኖም ግን የአካባቢው ነዋሪ ሐይቅን እየለቀቀ እየተሰደደ መሆኑ ለሕወሓት ዝርፊያና መስፋፋት ጥሩ ዕድል ሊሆን እንደሚችል ምንጩ አክለዋል። በሐይቅ ቁልቋሎ፤. አሚናምባ እና ቀጤ አካባቢ የመጣው የጁንታው ኃይል ጋር ውጊያ እየተካሄደ እንደሆነ … Continue reading በየት በኩል ሐይቅ እንደገቡ ያልታወቀ 19 የሕወሓት ታጣቂዎች ውስጥ 18ቱ ተደመሰሱ | ሆኖም ሃይቅ ልዩ ትኩረት ይፈልጋል | የአካባቢው ነዋሪ ቤቱን ጥሎ መሄዱን ሊያቆም ይገባል